በጋምቤላ ክልል በ2012 የትምህርት ዘመን ወደ ሙያ ቴክኒክ ሥልጠና ኮሌጆች የተፈቀደ የመግቢያ ነጥብ(2012 E.C To TVET college entrance result in Gambella)
በጋምቤላ ክልል በ2012 የትምህርት ዘመን ወደ ሙያ ቴክኒክ ሥልጠና ኮሌጆች የተፈቀደ የመግቢያ ነጥብ (2012 e.c To tvet college entrance result in gambella) ደረጃ 1 እና ደረጃ 2 መግቢያ ነጥብ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቁ ወንድ፡ 1.45 እና ከዚያ በታች ሴት፡ 1.29 እና ከዚያ በታች አካል ጉዳተኛ፡ 1.14 እና ከዚያ በታች ደረጃ 3 እና ደረጃ 4 10ኛ ክፍል ያጠናቀቁ ወንድ፡ 1.57 እና ከዚያ በላይ ሴት፡ 1.43 እና ከዚያ በላይ አካል ጉዳተኛ፡ 1.29 እና ከዚያ በላይ 12ኛ ክፍል ያጠናቀቁ ወንድ፡ 129 እና ከዚያ በታች ሴት፡ 124 እና ከዚያ በታች ለአካል ጉዳተኛ፡ 99 እና ከዚያ በላይ