አስደሳች ዜና


መቅደላ ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ በተሰጠው ሙሉ እውቅና መሠረት በ2012 የትምህርት ዘመን ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የትምህርት መስኮች በሬጉላር እና በኤክስቴሽን ፕሮግራም በተሟላ ማቴሪያልና ብቃት ባላቸው መምህራን ለማሰልጠን በደረጃ I, II, III, IV(በድፕሎማ) ለማሰልጠን ዝግጅቱን አጠናቆ ምዝገባ ጀምሯል፡፡
በድፕሎማ የምንሰጣቸው የሙያ ዘርፎች
   የጤና ዘርፍ              የቢዝነስ ዘርፍ                        የግብርና ዘርፍ  
1.   Clinical Nursing        1. Accounting                                 1. Plant science
2.   Midwifery             2. Human Resource Management             2. Animal science
3. Information Technology            3. Animal Health
4. Secretary Science                4. Animal Production
5. Marketing                        5. Natural Resource
6. Corporative Management           6. Soil and water Conservation
v  በተጨማሪም የመሰረታዊ የኮምፒውተር ኮርስ እንሰጣለን
አድራሻ፡ ጋምቤላ ሞቢል ሆቴል ፊት ለፊት ያለው ህንፃ

Comments

Popular posts from this blog

ለ2013 የትምህርት ዘመን ምርጫዎ መቅደላ ኮሌጅ ጋምቤላ ካምፓስ እንዲሆን ይጋብዘዎታል

CN 2012 ENTRY SCHEDULE

PLANT 2011 ENTRY WEEKLY SCHEDULE (LEVEL III)

PLANT SCIENCE WEEKLY SCHEDULE

WEEKLY SCHEDULE ACCOUNTING 2011 ENTRY

በጋምቤላ ክልል በ2012 የትምህርት ዘመን ወደ ሙያ ቴክኒክ ሥልጠና ኮሌጆች የተፈቀደ የመግቢያ ነጥብ(2012 E.C To TVET college entrance result in Gambella)

accounting 2012 entry weekly schedule

CLINICAL NURSING NEW COURSE TITLE for LEVEL III and LEVEL IV